NEWS FROM THE EMBASSY

በኬንያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አምባሳደር መለስ ዓለም ከአለም ንግድ ምክር ቤቶች ፌደሬሽን ምክትል ሀላፊ Mr. Kiprono Kittony ጋር በኢትዮጵያ ባለው የኢንቨስትመንትና ንግድ እድሎች ዙሪያ ውይይት አደረጉ። (18-02-2020 published) Read More


የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ የናይሮቢ የአስተባባሪ ኮሚቴ የምክክር መድረክ መጋቢት 12 ቀን 2011 ዓ.ም. በኬንያ መዲና ናይሮቢ ይካሄዳል። በዚህ ጉዳይ የኮሚቴው አባላት ከኢፌዲሪ አምባሳደር መለስ ዓለም ጋር በሰፊው መክረዋል። (25-03-2019 published) Read More


በኬንያ የኢፌዲሪ ቋሚ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም በዛሬው እለት ለኬንያው ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ የሹመት ደብዳቤያቸውን አቅርበዋል። አምባሳደር መለስ በኢትዮጵያ እና ኬንያ መካከል ያለው ዘመን አይሽሬ እና (12-03-2019 published) Read More


በኬንያ የኢፌዲሪ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር የሆኑት ክቡር አምባሳደር መለስ ዓለም ከኬንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምክትል የፕሮቶኮል ሹም ፒተር ሙዌንዴዎ ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገዋል። ክቡር አምባሳደር መለስ የተሾሙበትን (11-03-2019 published) Read More


በኬንያ የኢፌዲሪ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር የሆኑት ክቡር አምባሳደር መለስ ዓለም ከኬንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምክትል የፕሮቶኮል ሹም ፒተር ሙዌንዴዎ ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገዋል። ክቡር አምባሳደር መለስ የተሾሙበትን (01-01-0001 published) Read More


የአምባሳደሩ መልዕክት

ክቡራን ጎብኚዎች,እንኳን ናይሮቢ፣ ኬንያ ወደሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በደህና መጣችሁ፡፡ በናይሮቢ እና አካባቢዋ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድህረ-ገጹ ባሉበት የመረጃ ምንጭ እንደሚሆን በመተማመን እንዲሁም ለውጭ ሀገር ዜጎች  ኢትዮጵያን ለመጎብኘት ወይንም ኢንቨስት ማድረግ ለሚፈልጉ፣ ድህረ-ገጹ ስለኢትዮጵያ የተለያዩ መረጃዎችን እንደሚሰጥ በመተማመን ነው፡፡ ድህረ-ገጹ በኤምባሲው የሚሰጡ አገልግሎቶችን እንደሚያብራራ በመተማመን ነው። Read more...PRESS RELEASE